Mosquito net is a great method of protection for you and your children from directly getting bit by harmful insects that lead to diseases.
ዘመናዊ አጎበር/ ዛንዚራ ቢንቢ/ዝንብ ለሚበዛበት አካባቢ የመጀመሪያ ምርጫዎ!
ለነብሰ ጡር, ለአራስ ሴቶች, ለህፃን ልጆች
ሰላም የሚሰጡ እና መኝታ ክፍልዎን ውበት የሚያላብሱ የአልጋ አጎበሮች በተለያየ ከለር አስመጥተናል ? ቢንቢ እና በረሮ አላስተኛ ብሎዎታል ወይም የህፃን ልጅዎን ሰውነት እያበላሸ አስጨንቆዎታል!
ዘመናዊ ዛንዚራ (Mosquito net) የራሱ ብረቶች ያሉት
ለ 150 ሜትር አልጋ