Special Base for Refrigerators
የፍሪጅ ማስቀመጫ
እስከ 220 ኪሎ ድረስ ዕቃ የሚሸከም
ወፍራም ብረት
stretch:- 40*69cm
ከአነስተኛ ፍሪጆች እስከ Side by Side ፍሪጆች የሚሆን
በተጨማሪም አውቶማቲክ የልብስ ማጠቢያ ላውንደሪዎች እና ኦቭን ምድጃዎችን ለማስቀመጥ የሚያስችል
የራሱ ጠንካራ ጎማዎች ስላሉት ለማንቀሳቀስ ቀላል
ጎማ መቆለፊያ ያለው
# ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ እናደርሳለን፤