tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. TV & DVD Equipment
  4. Smart TV & DVD Equipment
Addis Ababa, Addis Ketema
67 views

ቲቪ ስማርት ማድረጊያ | Mi Tv Stick| Pozzer Smart Tv Box

+1
1
Xiaomi
Brand
2024
Model
ሁሉንም ቲቪ ስማርት ማድረጊያ
Type
Brand New
Condition
No
Exchange Possible
ቲቪዎን ወደ ስማርት ቲቪ መቀየር ይፈልጋሉ? በመጀመሪያ ስማርት ቲቪ ለምን ይጠቅማል ዩንዩብ ,ቲክቶክ እና ሁሉንም ሶሻል ሚዲያ በቲቪ መጠቀም ያስችላል ሁሉንም ኳስ(ፕርሚየር ሊግ, ላሊጋ,ቻምፒየንስ ሊግ) ለማየት ያስችላል(ያሲን ቲቪ, ሱፐር ስፖርት) ሁሉንም ፊልም(አማርኛ,የወጪ ሀገር) ለማየት ያስችላል (ኔትፍሊክስ,አማዞን)(ሲኒማ ኤች ዲ እና ሌሎች በነፃ) ስልኮን እንደ ጀስቲክ በመጠቀም ጌም ለመጫወት ያስችላል በስልኮ የሚጠቀሙትን ሁሉንም አፕሊኬሽን በቲቪዎ ለመጠቀም ያስችላል ኤር ፓድ(በብሉቱዝ የሚሰራ ኤረፎን)ካሎት ከቲቪ ጋር ማገናኘት ይችላሉ እንዴት ቲቪያችንን ወደ አንድሮይድ ቲቪ መቀየር እንችላለን? የተለያዩ ዲቫይሶችን ከእኛ በመግዛት ቲቪዎ ላይ በመሰካት። እነዚህ ዲቫይሶች በየትኛውም አይነት ቲቪ ላይ ይሰራል ከኛ ሲገዙ ምን ይጠቀማሉ? በ ዲኤስቲቪ ላይ የሚገኙትን ቻናሎች በነፃ ለመጠቀም ሶፍትዌሩ የመጨረሻው ነው ቤትዎ ድረስ እናቀርባለን ዋይፋይ ቢኖሮት ይመረጣል
092XXXXXXX
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied