ለኪራይና ለሽያጭ የቀረበ ሱቅ (የንግድ ቦታ) በቦሌ 24

Posted Oct 13
Bole, Addis Ababa, Ethiopia
327 views
ከመገናኛ ወደ ቦሌ መሄጃ 24 አካባቢ ብሉ ስካይ ሆቴል ፊት ለፊት
Address
Shop
Property Type
Newly Built
Condition
Furnished
Furnishing
Yes
Secure Parking
161
sqm
Square meters
- ለንግድ እንቅስቃሴ ምቹ በሆነው ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ 24 አካባቢ ብሉ ስካይ ሆቴል ፊት ለፊት የሚገኝ g+10 ሕንፃ ግራውንዱ ላይ ለንግድ አገልግሎት የሚሆን 161 ካሬ ሱቅ ለኪራይ ቀርቧል
- ለባንክ፣ ለሱፐርማርኬት፣ ለጂም ፣ ለቡቲክ ፣ ለቢሮ እንዲሁም ለተለያዩ የንግድ ስራዎች የሚሆን ምቹና ሰፊ ሱቅ
- ሕንፃው የሚገኘው ከአስፓልት ዳር ፣በዚያ ላይም ግራውንድ ላይ በመሆኑ ለንግድ እንቅስቃሴ ምቹ ነው
- እንደ ደንበኛው ፍላጎት የረጅም ጊዜ ኪራይ መዋዋል ይቻላል
-አውቶማቲክ ጀነሬተር የሚገጠምለት
-የመጠባበቂያ የውሀ ታንከር ያለው
-የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
- የሱቁ ሙሉ የፊኒሺንግ ስራ 1 ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ
የሱቁ የኪራይ ዋጋ
- በካሬ 700+vat
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን በአካል ተገኝቶም ለመነጋገር ካዛንቺስ መላ ህንፃ 4ኛ ወለል ላይ በሚገኘው ቢሮአችን መምጣት ይችላሉ።
ስልክ
 • ለኪራይና ለሽያጭ የቀረበ ሱቅ (የንግድ ቦታ) በቦሌ 24
 • ለኪራይና ለሽያጭ የቀረበ ሱቅ (የንግድ ቦታ) በቦሌ 24
 • ለኪራይና ለሽያጭ የቀረበ ሱቅ (የንግድ ቦታ) በቦሌ 24
 • ETB 128,000
  Last seen 3 hrs ago
  0962405920
  Tell seller that you found ad on jiji-ethiopia.com

  Similar adverts