መግለጫ "
3D foam Stiker wallpaper
እጅግ ዘመናዊ በጣም ማራኪ እንዲሁም ምቹ የሆነ የክፍለ ዘመናችን አዲስ ቴክኖሎጂ ነው
ስቲከሩ በቀላሉ ተልጦ ማንኛውም ሰው መለጠፍ ይችላል
ሽያጫችን በፍሬ ሲሆን አንዱ ፍሬ 70 ሲ.ሜ በ 78 ሲ.ሜ ነው ማለትም 0.6 ካሬ ይሆናል
የመሸጫ ዋጋችን 500 ብር ነው
የ3ዲ ስቲከር አብነት አደባባይ አካባቢ መጋዘን ያለን ሲሆን ለጊዜው ኦንላይን አስመርጠን ማቅረብ ላይ አማራጭ አድርገና
3ዲ ፎም ውብ ማራኪ 3ዲ ዲዛይን ያለው ሲሆን አንዱ ፍሬ 1 ሳንቲም ውፍረት ያለው ሲሆን
ከፕላስቲክ ፎም ማቴሪያል የተሰራ በመሆኑም እርጠበትን በፍፁም እንዳያበላሸው ያደርጋል
በተጨማሪም ቆሻሻ ቢይዝም በቀላሉ በረጠበ ጨርቅ መፅዳት ይችላል አንዱ 1 ሳንቲም ውፍረቱና ከፕላስቲክ ፎም መሰራቱ ድምፅ እንዳያስተላልፍም ያደርገዋል