tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Health & Beauty
  3. Hair Beauty
Addis Ababa, Bole
13 views

Neo Hair Lotion/ የፀጉር ማሳደጊያ

+1
Unisex
Gender
Other
Brand
Other
Type
NEO HAIR LOTION ለወንዶች እና ለሴቶች የፀጉር መርገፍን ይከላከላል ፣ መላጣነትን ለመቀነስ ፣ በጭንቅላቱ ላይ የደም ዝውውርን ለማገዝ ይረዳሉ ፀጉር ጥቁር እና ወፍራም ያደርጋል። ከዕፅዋት የተቀመሙ ንጥረ ነገሮች ሲሆኑ ። ካንታሎፕ ፣ ነጭ ጊንሰንግ ፣የዘንባባ ቅጠል ፣ የተሰራ። ,ፀጉር የሸሸበትን እና ማብቀል ያቆመበትን ቦታ ከንደገና በአጭር ጊዜ ውስጥ ያንሰራራል እና ያበቅላል። Cantaloupe extract ፀጉር ተነቃቅሎ መውደቅን ለመግታት የጥቁር ፀጉር ርዝመት እና ጥንካሬን እንዲኖር ያደርጋል፣ የፀጉር እድገትን ያፋጥናል እና የፀጉር ሥሮችን ይመግባል። የዘንባባ የከርነል የተፈጥሮ ዕፅዋት ሲሆን። በጄኔቲክ ምክንያት የፀጉር መርገፍ እንዲሁ ይከላከላል ፡
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied