tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Kitchen Appliances
  4. Blenders
  5. Philips Blenders
Addis Ababa, Bole
36 views

PHILIPS Blender ፊሊፕስ የጁስ መፍጫ

+1
4
Blenders
Type
Brand New
Condition
Philips
Brand
Electric Blender
Blender Type
PHILIPS ሁለገብ መፍጫ ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። በደስታ የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ። የተሰራበት እቃ plastic , ጎማ ወይም ማይካ ሳይሆን polycarbonate ስለሆነ በድንገት ቢወድቅ እንኳን አይሰበርም አይሰነጠቅም።
ETB 6,800
9 Feedback view all
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied