tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Mobile Phones & Tablets
  3. Smart Watches & Trackers
  4. Smart Watch Smart Watches & Trackers
Addis Ababa, Bole
58 views

Hainoteko G9 Ultra Max Smart Watch

+1
2
Haino Teko
Brand
G9 Ultra Max
Model
Smart Watches
Type
Gold
Band Color
Stainless Steel
Band Material
Brand New
Condition
ጥራት እና ውበትን ያጣመረው የ2023 ምርጡ የጀርመን ብራንድ ስማርት ሰአት ከልዩ ቅናሽ ጋር እነሆ! HainoTeko Germany G9 Ultra Max Smart Watch Series 8 High Quality +++++ ሁሉንም በአንድ ላይ ሰአቱ፦ የልብ ምትንና የደም ግፊትን የሚለካ የተቃጠለ ካሎሪ መጠን የሚነግር የእንቅልፍ ሰዓት መቆጣጠሪያ ያለው Text ለመላክና ለመቀበል የሚሆን ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያነት የሚጠቅም የእርምጃ ብዛት ይለካል ከስልክዎ ጋር በብሉቱዝ በማገናኝት መደወል እና ጥሪ መቀበል የራሱ ስፒከር ያለው ከስልክ ጋር ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ ብዙ አይነት የስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት የሚቆጥር ባትሪው በአንድ ቻርጅ ከ4 ቀን በላይ የሚቆይ (based on your usage) ውሃና ላብ የማያበላሸው ሁለት አይነት ማሰሪያ ያለው (ወርቃማ ብረት እና Black ሲልከን) ከማንኛውም ስልክ (Android and iOS) ጋር ይገናኛል።
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied