W26 Pro Max Smartwatch + Air Pod
የልብ ምትን ይለካል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን
የደም ግፊትን ይለካል
ስፖርት ስንሰራ ይቆጥርልናል
ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
የራሱ አላርም አለው
ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ይቻላል
ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚችሉበት
ከእሁድ እስከ እሁድ ያሉበት እናደርሳለን
Built-in: Mic+Speakers
Full Touch Screen
Full Screen 1.75 Inch Display
Support Bluetooth Calling
Push Notifications
Music & Camera Remote Control
Body temperature Measurement
Heart Rate Tracker
Monitor Blood Pressure
Waterproof Sports Watch
Charger: Magnetic pin charger
Charging time upto 2 to 3 hours
Battery: 280mAh