ዋጋ 3000 ብር
በመላው አለም እውቅና ያላቸውን የፀጉር እና ፂም ማሽኖችን ከ ባቲ በተመጣጣኝ ዋጋ የእርሶ ያድርጉ
የትኛውንም የፀጉር ኣይነት በቀላሉ በ ስለታማ ጥርሶቹ ያለ ምንም ችግር ያስተካክላል
እንዲሁም ለየትኛውንም የፊት ቆዳ የሚስማማ ሼቨር
ባትሪው Rechargeable ሲሆን በኣንድ FULL ቻርጅ እስከ 2 ሰኣታት የሚያስጠቅም
ተንቀሳቃሽ የትም ቦታ ሚጠቀሙት
ጠንካራ Double ሞተር ያለው ድምፅ ኣልባ ስሪት
የቶንዶሱን ጉልበት መጨመር መቀነስ የሚያስችል
ለደረቀ እና ለስላሳ የፊት ፀጉር የሚሆን
በቤት ውስጥ, በቢሮ ውስጥ, በመኪና ውስጥ ወይም በሌላ በማንኝውም ቦታ ላይ የእርሶን እይታ ይንከባከቡ
ይደውሉልን ያሉበት ድረስ በነፃ (Free delivery) እናደርሳለን