- ኮድ 3 አ.አ ታርጋ የለጠፈ
- 2021 model
- color: black
- 3165 km ብቻ የተነዳ
- የጎማው ውፍረት እንደ ትራፊኮች ጎማ ውፍረት የኾነ
- አዲስ የዝናብ ልብስ (ብቻውን 2000 ብር የሚያወጣ) ፣ ሄልሜት (ብቻውን ከ 2000 ብር በላይ የሚያወጣ) እና እስከ 3000 ብር የሚያወጣ charger extension አብሮ ያለው
- Automatic marsh! (የኋላ ማርሽን ጨምሮ)
- Security alarm የተገጠመለት
- ሞተሩ ለመነሳት የግድ ቁልፉን ስለሚፈልግና እና እንደ እነ 'Apache' ሞተሮች በ 'short circuit' ስለማይነሳ የማይሰረቅ