tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Networking Products
  4. Modem
Addis Ababa, Lideta
46 views

Usbwifi Antena

+1
8
Modem
Type
Wireless Adapter
Brand
IEEE 802
Model
2.4 GHz
Frequencies Supported
300 Mbps
Max LAN Speed
1
Number of LAN Ports
Brand New
Condition
Yዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር *ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮምፒውተራችንን እና የዲሽ ሪስቨራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር *WLAN Driver አብሮ ያለው *በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡ ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት! 1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡ 2. ዩቲዩብ እና አይ.ፒ.ቪ ቻናሎችን በሳተላይት ዲኮደር (ዲሽ ሪሲቨር) አማካኘነት ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተሩን በመሰካት በቀላሉ መመልከት ይቻላል፡፡ 3.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው:: #አስተዉሉ የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው! Price 400 birr አደራሻ:- ከባልቻ ወደ ጌጃ ሰፈር በሚወስደው መንገድ አዲሱ የትራፊክ መብራት ጫፍ ስማርት ፕላዛ ሱቅ ቁጥር 006
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied