tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Sports, Arts & Outdoors
  3. Books & Games
  4. Photo Books
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
209 views

አልተዘዋወረችም መፅሀፍ + Delivery

+1
4
Brand New
Condition
Books
Type
Fantasy
Genre
Paperback
Format
Delivery
Addis Ababa
1-2 days
ETB 50 - 100
Store address
Addis Ababa • Nifas Silk-Lafto
Addis Ababa, Ethiopia
#አሌክስ_አብርሃም #አልተዘዋወረችም #New " አንዳንዴ፣ ያለፍኩበትን ከንቱነት ገና ሊጀምሩት የሚራኮቱ ጀማሪ ጅሎችን ስመለከት የሆነ የግሌ ሬዲዮ ጣቢያ መክፈትና ከጧቱ አስራ ሁለት ሰዓት ላይ በጎርናና ድምፅ "ይህ የጅሎች ድምፅ ነው! እንደምን አደራችሁ ጅሎች?" ማለት ያምረኛል። ሁሉም ከእኔ ወዲያ ብልጥ ላሳር የሚባልባት አገር ዜጋ ነኝና ማንም መልስ አይሰጥም፤ ይኼንን ዝምታ ከብልጠት ይቆጥሩታል። እኔም "ዝምተኛ ነኝ" ስልና "ዝምተኛ ነው" ስባል ነበር የኖርኩት። ጅልነት የተደላደለ መኖሪያው የዝምታ ባህር ውስጥ መሆኑ የገባኝ ቆይቶ ነው "ጅል ዝም ቢል ብልህ ይመስላል!" ይባል የለ። በጊዜ ፈውስ እንዳናገኝ ቂል ነፍሳችንን በዝምታ ብልህ ስናስመስል መኖርን በተረት፣ በአሽሙር እና በዘፈን አስተማሩን (ተማማርን ማለት ይሻላል!) ዝምታና ማድበስበሱ ብልህ ያስመሰለው የጅል አገር ዜጋ ነኝ። " በአሌክስ አብርሃም #Books GET US Assistant
ETB 300
1 Feedback view all
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied