tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Sports, Arts & Outdoors
  3. CDs & DVDs
Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
3 views

የጠፉ የአማርኛ ኦሪጅናል CD ዘፈኖች

+1
5
Brand New
Condition
Music
Type
- ከገበያ ላይ በብዛት የጠፉ የታዋቂ ዘፋኞች አሪጅናል የአማርኛ CD እና የተለያዩ ዘፋኞች ኦሪጅናል CD ናቸው። - ሙዚቃ ለሚወዱ፣ ለአቀናባሪዎች፣ ለዲጄዎች፣ ለሆቴሎች ለክለቦች፣ ለሱቅ፣ ለቤት፣ ለቢሮ፣ ለግል መጠቀምያ የሚ ሆኑ የታዋቂ አርቲስቶች ምርጥ ስራዎችና ብዙዎቹ ከዋና አሳታሚዎቹ ላይና ከገበያ ላይ የጠፉ የማይገኙ ኦሪጅናል የአማርኛ CD ናቸው። - ምን ጊዜም ምንም ሳይሆኑ እየተሰሙ በጥራት የሚቀመጡ የማይገኙ ኦርጅናል የጠፋ ሲዲዎች ናቸው። - ተነጥሎ አይሸጥም - ኦሪጅናል ብዛት 85 አንዱ 100 ብር - ኮፒ ብዛት 7 አንዱ 50 ብር 7×50= 350 ብር - ገዢ ኦሪጅናሉን ወይም ኮፒውን ብቻ በሙሉ መግዛት ይችላል ወይም ሁለቱንም በሙሉ መውሰድ ይችላል። - ሜሴጅ ስለማላይ በሜሴጅ መልእክት አይላኩ።
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied