በለቡ መብራት ሀይል እየተገነባ ያለው በ65395ካሬ ላይ ያረፈ ዘመናዊ ቤት 18ብሎኮች ያሉት G+25 ሲሆን ግራዉንድ እና የመጀመሪያው ፎቅ ላይ ለሱቅ የሚሆን በ89ካሬ እና45ካሬ አቅርበናል ።ግራውንድ ላይ በካሬ131ሺህ የመጀመሪያው ላይ 129ሺህ እየሸጥን እንገኛለን የመጀመሪያ ክፍያው 15%ሲሆን በሶስት አመት ውስጥ የሚከፈል ነው አሁን ደግሞ በአልን ምክኛት በማረግ ቅናሽ ላይ ነን ከ4%-25%ቅናሽ ላይ ነን