High quality high pressures lp-gas cylinder regulator control valve that reduces the input pressure of the gas to a desired value at its output it can be used for hotels ,restaurants and industry(20mm)
ጥራቱን የጠበቀ ከፍተኛ ግፊት መቀነሻና መቆጣጠሪያ ያለው የቡታ ጋዝ ሲሊንደር ቫልቭ ለሆቴሎች፣ ለምግብ ቤቶች እና ለኢንዱስትሪዎች አገልግሎት ሊውል ይችላል። (20 ሚሜ)