tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Home, Furniture & Appliances
  3. Home Accessories
  4. Wallpaper
Addis Ababa, Yeka
141 views

3D Foam Stiker Wallpaper እጅግ ዘመናዊ በጣም ማራኪ እንዲሁም ምቹ

+1
1
Other
Brand
Wallpaper
Type
78 cm
Length
Brand New
Condition
Delivery
Addis Ababa • Bole
1 day
Free of charge
3D foam Stiker wallpaper እጅግ ዘመናዊ በጣም ማራኪ እንዲሁም ምቹ የሆነ የክፍለ ዘመናችን አዲስ ቴክኖሎጂ ነው ስቲከሩ በቀላሉ ተልጦ ማንኛውም ሰው መለጠፍ ይችላል ሽያጫችን በፍሬ ሲሆን አንዱ ፍሬ 70 ሲ.ሜ በ 78 ሲ.ሜ ነው ማለትም 0.6 ካሬ ይሆናል የመሸጫ ዋጋችን 500 ብር ነው የ3ዲ ስቲከር አብነት አደባባይ አካባቢ መጋዘን ያለን ሲሆን ለጊዜው ኦንላይን አስመርጠን ማቅረብ ላይ አማራጭ አድርገና 3ዲ ፎም ውብ ማራኪ 3ዲ ዲዛይን ያለው ሲሆን አንዱ ፍሬ 1 ሳንቲም ውፍረት ያለው ሲሆን ከፕላስቲክ ፎም ማቴሪያል የተሰራ በመሆኑም እርጠበትን በፍፁም እንዳያበላሸው ያደርጋል በተጨማሪም ቆሻሻ ቢይዝም በቀላሉ በረጠበ ጨርቅ መፅዳት ይችላል አንዱ 1 ሳንቲም ውፍረቱና ከፕላስቲክ ፎም መሰራቱ ድምፅ እንዳያስተላልፍም ያደርገዋል
ETB 500
14 Feedback view all
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied